ጎበና ዳጬ ወይም ራስ ጎበና ዳጬ የሸዋው ንጉስ የነበሩት ሣኅለ ማርያም ወይም ኋላ ላይ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት የሆኑት ዳግማዊ ምኒልክ የቀኝ እጅ እንደነበሩ ይነገራል። ራስ ጎበና ዳጬ ከምኒልክ ጎን በመሆን በምኒልክ ዘመን በርካታ ውጊያዎችን አሸንፈዋል። ይሁንና የራስ ጎበና የታሪክ ቅርስ ዛሬ ድረስ አከራካሪ ነው። click here to read original article...
አፍሪቃዊ ሥረ-መሠረት
የአውሮፓ ቅኝ ገዢዎች ኢትዮጵያ ላይ ዐይናቸውን በጣሉበት ጊዜ እቴጌ ጣይቱ ብጡል ከባለቤታቸው ከዳግማዊ አፄ ምኒልክ ጎን በመቆም በንጉሠ ነገሥቱ ላይ የተጀመሩ ሴራዎችን እና ጦርነቶችን የተቃወሙ ጀግና ሴት ናቸው። በአድዋ ጦርነት ከነበሩ የጦር አዛዦችም አንዷ ነበሩ። click here to read original article...